ባሃማስ
(ከባሀማስ የተዛወረ)
ባሃማስ (እንግሊዝኛ፦ The Bahamas /ዘ በሃመዝ/) በካሪቢያን ባህር የተገኘ የደሴቶች አገር ሲሆን ዋና ከተማው ናሶ ነው። ኢኮኖሚዋ በቱሪዝም ላይ የተመሰረተ ነው።
የባሃማስ የጋራ ሀገር |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: March On, Bahamaland |
||||||
ዋና ከተማ | ናሶ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት {{{ ንግሥት አገረ ገዥ ጠቅላይ ሚኒስትር |
ንግሥት ኤልሣቤጥ ማርጉአሪተ ጲንድሊንግ ሑበርት ሚንስ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
13,943 (155ኛ) 27.88 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት የ2010 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
372,000 (172ኛ) 351,461 |
|||||
ገንዘብ | ባሃማስ ዶላር የአሜሪካ ዶላር |
|||||
የሰዓት ክልል | UTC −5 | |||||
የስልክ መግቢያ | +1 242 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .bs |