ቢራ በአለም ዙሪያ እንደሚገኝ ማናቸውም እንደ ጠላ የሚመስል የመጠት አይነት ነው።

Harar Beer, Ethiopia (8258676645).jpg

ከጥንት ጀምሮ ቢራ ከእህል ባብዛኛውም ከገብስ ይቦካል፤ በዘመናዊ ፈረንጅ ቢራ ውስጥ በጌሾ ተክል (Rhamnus prinoides) ፈንታ ሌላ እፅ በተለይ ፈረንጅ ጌሾ (Humulus lupulus) ይጨመራል።