በከራሽክርክር እና ምሰሶ የተሰራ ሲሆን ብዙ ጊዜ ገመድ በሽክርክሩ ላይ በማረፍ የጉልበትን አቅጣጫ ለመቀየር ያገለግላል። የበከራወች ስብስብ የጉልበትን አቅጣጫ ለመቀየር ብቻ ሳይሆን፣ ጉልበትን ለማብዛት ሁሉ ሊጠቅም ይችላል።

በከራ
ጠፍጣፋ ቀበቶ እና በከራ
ቀበቶና በከራ

የበከራና ገመድ ስርዓትEdit

በገመድ ላይ የሚገኘው ወጥረት በነጻው የገመዱ መጨረሻ ላይ ከሚያርፈው ጉልበት ጋር እኩል ስለሆነ፣ ገመዱን በበከራወች በማጣጠፍ ጉልበትን በብዙ ቁጥር ማብዛት ይቻላል። በዚህ አይነት መንገድ ከክርስቶስ ልደት 300ዓመት በፊት የነበረውአርኪሜድስ፣ ወታደሮች የተጫኑ የጦር መርከቦችን በበከራና ገመድ ከምድር ወደ ባህር ያጓጉዝ ነበር።

ጉልበት ማብዛትEdit