በእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝር
በአሁኑ ጊዜ ያሉ የእግር ኳስ ሜዳዎች
ለማስተካከልመደብ | ሜዳ | የሚያስተናግደው የተመልካች ብዛት | ቡድን | ዲቪዚዮን | በየዲቪዚዮናቸው ያላቸው መደብ | ማስታወሻ |
---|---|---|---|---|---|---|
1 | ዌምብሌይ የእግር ኳስ ሜዳ | 90,000 | የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን | ብሔራዊ የእግር ኳስ ሜዳ | የለም | |
2 | ኦልድ ትራፎርድ | 75,731 | ማንችስተር ዩናይትድ | ፕሪሚየር ሊግ | 1 | ትልቁ የፕሪሚየር ሊግ የእግር ኳስ ሜዳ |
3 | ኤምሬትስ ስታዲየም | 60,362 | አርሰናል | ፕሪሚየር ሊግ | 2 | በዩኤፋ "አርሰናል ስታዲየም" ተብሎ ይጠራል። በሌላ አጠራሩ ደግሞ አሽበርተን ግሮቭ ይባላል። |
4 | ሴንት ጄምስ ፓርክ | 52,405 | ኒውካስትል ዩናይትድ | ፕሪሚየር ሊግ | 3 |