«ቆንጆ መውደድ» የሰላማዊት ገብሩ ነጠላ ዘፈን ነው። ዘፈኑ ከዮሃንስ ትኳቦ ካወጣው ዘፈን «ፈውሲ ልቢ» ዜማውን የወሰደ ነው። የሙዚቃ ቪድዮ ኪሮግራፈር አብዮት /ካሳነሽ/ ደመቀ እና የካሜራና ኤዲቲንግ ባለሙያ ፍሬዘር ታዬ ናቸው።

«ቆንጆ መውደድ»
ሰላማዊት ገብሩ ዘፈን
ቋንቋ አማርኛትግርኛ
ግጥም መሰለ ጌታሁን
ዜማ ዮሃንስ ትኳቦ
ቅንብር አሸብር ማሞ

ባህላዊ ቪዴዮ በዩቱብ