ቆራጣጣና ሐይቅ በደቡብ ምስራቅ የምትገኝ ትንሽ ከተማ ናት። አጼ ቴዎድሮስ እና ራስ አሊዘመነ መሳፍንት ማብቂያ ተብሎ የሚታወቀውን አሰቃቂውን የአይሻል ጦርነት በአካባቢው በማድረጋቸው በታሪክ ተጠቃሽ ናት።

ቆራጣ፣ በ1873
የቆራጣ ቤተክርስቲያን በ1897ዓ.ም.