ቁም የሚል ምልክት
ለማቆም የትራፊክ ምልክት አሽከርካሪዎችን የሚቀይር
ቁም የሚለው ምልክት ነጂዎች ከመቀጠላቸው በፊት ማቆም እንዳለባቸው ለምግለጽ የሚያገለግል ምልክት ነው።
አጠቃቀም
ለማስተካከልቁም የሚሉ ምልክቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ይጠቀማሉ። በዋነኝነት የሚጠቀሙባቸው ሀገራት አሜሪካና ደቡብ አፍሪካ ናቸው። በአውሮፓ ያሉ ሀገራት አባዛኛው ውስጥ ምልክቶቹ የበለጠ ትንንሽ መንገዶች ላይ ነው የሚጠቀሙት። ሌሎች ሀገራት ውስጥ እንደ እንግሊዝ፣ ሆላንድ ወይም አውስትራሊያ እነዚህ ምልክቶች የማየት ችሎታ በጣም የተወሰነ የሆነባቸው ቦታዎች ብቻ ነው የሚገኙት።