ሺንሺ
ሺንሺ ወይም ፔዳል በኮርያ ልማዳዊ አፈ ታሪክ መጽሐፍ ኋንዳንጎጊ ዘንድ በኮርያ ቅድመ-ታሪክ የነበረ መንግሥት ነበረ (2331-2108 ዓክልበ. ግድም)። ቺ ዮው በሺንሺ ነገሥታት ዝርዝር 14ኛው ሲሆን ስሙ «ጃውጂ ኋኑንግ» ይባላል። ከዚያስ፦
- ቺዬክትውክ (ለ89 ዓመት)
- ቹክዳሪ (56 ዓመት)
- ህየውክዳሴ (72 ዓመት)
- ገውቡልዳን (48 ዓመት)
እንደ ነገሡ ይባላል። በኋላ ንጉሡ ዳንጉን አዲስ «ጎጆሰን» የተባለ መንግሥት ጀመረ (2108 ዓክልበ.)። ሆኖም በይፋዊ አቆጣጠር ይህ በ2341 ዓክልበ. ሆነ (ደቡብ ኮርያ)፤ ወይም በ 2900 ዓክልበ. ግድም (ስሜኑ)።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |