ስፕሪንግፊልድ (እንግሊዝኛ፦ Springfield) የኢሊኖይ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1810 ዓ.ም. አካባቢ «ካልሁን» ተብሎ ተመሠረተ። በ1824 ዓም ስሙ ወደ «ስፕሪንግፊልድ» ተቀየረ።