ስዕላዊ መዝገበ ቃላት ፡ በዣን-ክሎድ ኮርቤይ የተደረሰ የአማርኛ - እንግሊዝኛ ስዕላዊ መዝገበ ቃላት ነው። መጽሐፉ በ1983 ለሁለተኛ ጊዜ በካናዳ ቶሮንቶ ታተመ። [1]

ስዕሎቹ ላይ በመጫን የመጽሐፉን ገጾች አንድ ባንድ ማንበብ ይችላሉ። ከያንዳንዱ ስዕል በስተጀርባ ብዙ ገጾች አሉ።
ማውጫ
ሥነ ፈለክ * ጂዎግራፊ * ሐመልማል
እንስሳት * ሰው
ምግብ * እርሻ * ስነ ህንጻ
ቤት * የቤት እቃ
ኩትኳቶ *ዕደ ጥበብ
ልብስ * ስነ ራስ
መገናኛ መዋቅር * መጓጓዣ
ቢሮ * ሙዚቃ
መዝናኛ * ስፖርት
መለኪያ * ስነ ብርሃን * ጤና * አቅም
ማሽኖች *መሳሪያ * ምልክቶች
የሽፋን ስዕል
  1. ^ Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com