ስታንዳርድ ሊዬዥ (ፈረንሳይኛ፦ Royal Standard de Liège፣ ሆላንድኛ፦ Standard Luik፣ ጀርመንኛ፦ Standard Lüttich) በሊዬዥቤልጅግ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው።