ስላኖልአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ870 እስከ 853 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የስላኖል ዘመን ለ15፣ 17፣ ወይም 30 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እንዳለው 17 ነበር፣ እርሱና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ870 እስከ 853 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)