ሴግሬ ወንዝ (እስፓንኛ፦ Segre) በእስፓንያ ውስጥ የሚገኝ ወንዝ ነው። ለኤብሮ ወንዝ ጥገኛ ወንዝ ነው። በሮማይስጥ ዘንድ ወንዙ ሲኮሪስ ይባል ነበር።

ሴግሬ ወንዝ
የሴግሬ ሸለቆ ካርታ
የሴግሬ ሸለቆ ካርታ
መነሻ ፒሬኔ ተራሮች
መድረሻ ኤብሮ ወንዝ
ተፋሰስ ሀገራት ስፔንአንዶራ
ርዝመት 265 ኪ/ሜ (565 ማይል)
ምንጭ ከፍታ 2400 ሜ
አማካይ ፍሳሽ መጠን መካከለኛ : 100 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 22,579 km²