ሳሞትራቄ (ግሪክ፦ Σαμοθράκη) የግሪክ ደሴት ነው። ጥንታዊ የአረመኔ መቅደስ ፍርስራሽ አለበት።

ሳሞትራቄ (ቀይ) በኤጊያን ባህር ውስጥ