ሲያትል የህዝብ ቤተ መጻሕፍት

ሲያትል የህዝብ ቤተ መጻሕፍት (Seattle Public Library) በአሜሪካ ዋሽንግተን ክፍላገር የሲያትል ከተማን የሚያገለግል የህዝብ ቤተ መጻሕፍት ሥርዓት ነው። ቤተ መጻሕፍቱ በ1890 እ.ኤ.አ. የተቋቋመ ሲሆን ከማዕከላዊ ቤተ መጻሕፍትና ተንቀሳቃሽ ቤተ መጻሕፍት በተጨማሪ ፳፮ ቅርንጫፎች አሉት።[1]

ሲያትል ማዕከላዊ ቤተ መጻሕፍት (ዋና ቅርንጫፍ)

የውጭ መያያዣEdit

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Seattle Public Library የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

ማመዛገቢያEdit

  1. ^ (እንግሊዝኛ) American Library Directory. 2 (64th ed.). Information Today, Inc. 2011-2012. pp. 2568–2576. ISBN 978-1-57387-411-3.