ሲክ ሰምፔር ቲራኒስ (ሮማይስጥ፦ Sic semper tyrannis) ትርጉም «ኢንዲህ ምንጊዜ ለአምባገነኖች» ሲሆን ዩሊዩስ ቄሳር በተገደለበት ወቅት (52 ዓክልበ.) ነፍሰ ገዳዩ ብሩቱስ የጮኸ ቃል መሆኑ ይታመናል። ሆኖም ይህ እርግጥኛ ታሪክ አይደለም። ያም ሆነ ይህ መፈክሩ ለቭርጂኒያ ሰንደቅ ዓለማና አርማ በ1768 ዓ/ም በአሜሪካዊ አብዮት ጊዜ ተመረጠ።

የቪርጂኒያ ማኅተም