ሲካኑስእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ ከአባቱ ሲኮሩስ በኋላ በኢቤሪያ ላይ ንጉሥ ነበር። ስሙ ደግሞ አኑስ ይባል ነበር። ስሙን ለአናስ ወንዝ (አሁን ጓዲያና ወንዝ እንደ ሰጠ ይጻፋል። በተጨማሪ ሲኪሊያን ወርሮ ስሙን «ሲካኒያ» አለው፤ ከደሴቲቱም ጥንታዊ ብሔሮች መካከል ሲካኒ የተባለው ይገኝ ነበር። ልጁና ተከታዩም ሲከሌውስ ደግሞ የደሴቱን አሁኑ ስም «ሲኪሊያ» እንደ ሰጠው ይጻፋል።

ቀዳሚው
ሲኮሩስ
የሂስፓኒያ ንጉሥ (አፈታሪክ)
1828-1797 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሲከሌውስ