ሲሞን ቦሊቫር (1775-1823 ዓም) የቬኔዝዌላ አለቃ ሲሆን ለብዙ ደቡብ አሜሪካ አገራት አብዮት በእስፓንያ መንግሥት ላይ ሠራ። የቬኔዝዌላ፣ እንዲሁም የግራን ኮሎምቢያ፣ የቦሊቪያ፣ እና የፔሩ መጀመርያ ፕሬዚዳንት ሆነ። የቦሊቪያ ስም ደግሞ ከ«ቦሊቫር» ደረሰ።