ሰርጉን ተዝካር ትለኛለህ
ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ
ትርጉም
ለማስተካከልበጣም ጥሩ ነው። ደስ ይላል። ሌላ ሰው መጥፎ ነው ነገር ለተናጋሪው ጥሩ ሆኖ ሲገኝ። ከሰርጉን ምላሽ ትለኛለህ ጋር ተመሳሳይ ነው ግን ይሄ በተናጋሪውና በመላሹ መካከል ያለው ዕይታ በከረረ መልኩ ተቃራኒ ነው።
ምሳሌ
ለማስተካከልአለሙ፡ አይ እንዴት ያሳዝናል! ስለሞን ወደ ውጭ አገር ሊሄድ ነው አሉ።
ደበበ፡ ሰርጉን ተዝካር ትለኛለህ? እሱ እኮ ስንት ሰዎችን የበደለ ሰው ነው።