ሰርጉን ምላሽ ትለኛለህ
ሰርጉን ምላሽ ትለኛለህ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።
ትርጉም
ለማስተካከልበጣም ጥሩ ነው። ደስ ይላል። ሌላ ሰው ያንቄሸሸው ነገር ለተናጋሪው ጥሩ ሆኖ ሲገኝ።
ምሳሌ
ለማስተካከልአለሙ፡ አሁን ስመጣ 5 ብር ወድቆ አገኘሁ። ምን ዋጋ አላት ትንሽ ናት።
ማሞ፡ ሰርጉን ምላሽ ትለኛለህ? የተባባልነውን ዕቃ ለመግዛት እኮ 5 ብር ብቻ ነው የጎደለን!!!
ሰርጉን ምላሽ ትለኛለህ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።
በጣም ጥሩ ነው። ደስ ይላል። ሌላ ሰው ያንቄሸሸው ነገር ለተናጋሪው ጥሩ ሆኖ ሲገኝ።
አለሙ፡ አሁን ስመጣ 5 ብር ወድቆ አገኘሁ። ምን ዋጋ አላት ትንሽ ናት።
ማሞ፡ ሰርጉን ምላሽ ትለኛለህ? የተባባልነውን ዕቃ ለመግዛት እኮ 5 ብር ብቻ ነው የጎደለን!!!