ሮኒ ጄምስ ዲዮ (እንግሊዝኛ፣ Ronnie James Dio) አሜሪካዊ ዘፋኝና የዘፈን ደራሲ እንዲሁም የግጥም ደራሲ ነበር። ጁላይ 10 ቀን 1942 እ.ኤ.አ. ተወልዶ በሜይ 16 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ሞተ።

ሮኒ ጄምስ ዲዮ