ራስ ግምብ
ራስ ግምብ ከፋሲል ግቢ ፊት ለፊት በስተ ሰሜን በኩል የሚገኝ ሲሆን በራስ ወልደ ልዑል በ1720ወቹ የተገነባ ነበር። ራስሥዑል ሚካኤል በኋለኛ ዘመን ስለኖሩበት፣ የራስ ሥዑል ሚካኤል ግምብ ተብሎም አንዳንዴ ይታወቃል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ^ Monti, Augsto,I castelli di Gondar , Societa Italiana Arti Grafiche Editrice, Rome 1938