ራይን ወንዝ
(ከሪን ወንዝ የተዛወረ)
ራይን ወንዝ በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,233 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 123ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ኔዘርላንድ፣ ኦስትሪያ፣ ሊክተንስታይን እና ጣልያን ውስጥ 198,735 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገራቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ ስሜን ባህር ነው።
ራይን ወንዝ | |
---|---|
| |
መነሻ | ግሪሶንስ፣ ስዊዘርላንድ |
መድረሻ | ስሜን ባህር፣ ሆክ ቫን ሆላንድ፣ ሆላንድ |
ተፋሰስ ሀገራት | ስዊዘርላንድ፣ ጣሊያን፣ ሊክተንስታይን፣ ኦስትሪያ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ሉክሳምቡርግ፣ ሆላንድ |
ርዝመት | 1,236 km (768 mi) |
የምንጭ ከፍታ | ቮደሃይን: 2,600 m (8,500 ft) ሂንተራይን: 2,500 m (8,200 ft) |
አማካይ ፍሳሽ መጠን | ባዝል: 1,060 m³/s (37,440 ft³/s) ስትራዝበርግ: 1,080 m³/s (38,150 ft³/s) ኮልን: 2,090 m³/s (73,820 ft³/s) ሆላንድ border: 2,260 m³/s (79,823 ft³/s) |
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት | 185,000 km² (71,430 mi²) |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |