ሥነ ጥምረት
ሥነ ጥምረት የሒሳብ ቅርንጫፍ ሲሆን የሚያጠናውም ሊቆጠሩ የሚችሉ ጠጣር የሂሳብ ነገሮችን (መዋቅሮችን) ነው። ሥነ ጥምረት በውሱን ወይም አእላፍ ተቆጣሪ ስብስቦች ላይ ተግባራዊ ሲሆን ይታያል።
ሥነ ጥምረት የጠጣር ሒሳብ አካል ሲሆን ትኩረቱ የሚያይለው ከአንድ ስብስብ ሊወጡ የሚችሉ ምርጫዎችን በመቁጠር፣ ነገሮች ሊይዙት የሚችሉትን ቅጥ አይነት በሒሳብ በመድረስ፣ እኒህ ቅጦች እንዴት ሊደረስባቸው ይቻላል የሚለውን ጥያቄ በመመለስ ነው። በሥነ ጥምረት ስር ከሚገኙ የሒሳብ ዘርፎች፣ ግራፍ ኅልዮት እና ሥነ መካለል ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |