ፋክቶሪያል በሂሳብ፣ ያንድ ሙሉ ቁጥር፣ ለምሳሌ «ቀ» (ፖዘቲቭ) ፋክቶሪአል ማለት በ «ቀ!» ሲመሰል፣ ትርጉሙም የተሰጠን ቁጥርና ከሱ በታች ያሉ ድርድር ቁጥሮች (እስከ 1) ተባዝተው የሚሰጡት ውጤት ማለት ነው።

ቀ! (የ ቀ ፋክቶሪያል)
0 1
1 1
2 2
3 6
4 24
5 120
6 720
7 5,040
8 40,320
9 362,880
10 3,628,800
15 1,307,674,368,000
20 2,432,902,008,176,640,000
25 1.5511210043 × 1025
50 3.0414093202 × 1064
70 1.1978571670 × 10100
100 9.3326215444 × 10157
171 1.2410180702 × 10309
450 1.7333687331 × 101,000
1,000 4.0238726008 × 102,567
3,249 6.4123376883 × 1010,000
10,000 2.8462596809 × 1035659
25,206 1.2057034382 × 10100,000
100,000 2.8242294080 × 10456,573
205,023 2.5038989317 × 101,000,004
1,000,000 8.2639316883 × 105,565,708
1.0248383838 × 1098 101.0000000000 × 10100
1.0000000000 × 10100 109.9565705518 × 10101
1.7976931349 × 10308 105.5336665775 × 10310

ቀ! = ቀ*(ቀ-1)! = ቀ*(ቀ-1)*(ቀ-2)! =..... = ቀ.(ቀ-1).(ቀ-2).(ቀ-3).(ቀ-4).(ቀ-5) .....(3).(2).(1)

ለምሳሌ፦

የዜሮ ፋክቶሪያል ለየት ያለ ትርጉም ሲኖርው ውጤቱም 1 ነው ተብሎ በስምምነት ተተርጉሟል።