ሥርዓተ ምግብ ወይም ሥርዓተ ልመት የሰው ልጅ የተመገበው ምግብ የመፈጨት ሂደት ነው። ይህ ሂደት የሚጀምረው ከአፍ ሲሆን የሚጨርሰው ደግሞ ፊንጢጣ ላይ ነው።

የሠው ልጅ ሆድ