ሞንትፒሊይር፣ ቬርሞንት

ሞንትፒሊይር (እንግሊዝኛ፦ Montpelier) የቬርሞንት አሜሪካ ከተማ ነው። በ1779 ዓ.ም. ተመሠረተ፤ ስለ ሞንፐልዬ ፈረንሳይ ተሰየመ። የሕዝቡ ቁጥር 7,855 አካባቢ ነው።

የቬርሞንት መንግሥት ቤት በሞንትፒሊይር