ምጫምጮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይEdit

አስተዳደግEdit

የአጸድ አረም ነው።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድርEdit

የተክሉ ጥቅምEdit

አኮራቹ ይደቀቃል፣ ከውሃም ጋር ኮሶ ትልን ለማከም ይጠጣል።[1]

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.