ምስ'ር (ሮማይስጥ፦ Lens esculenta ወይም Lens culinaris) በዓለም ዙሪያ የሚታወቅ የአትክልት ምግብ አይነት ነው።