ሜሪ ምክጋሪ ሞሪስ (እ.አ.አ. 1951) ታዋቂ አሜሪካዊት ደራሲ ነች። በዋናነት እንግሊዝኛ: Songs In Ordinary Time በተሰኘው ስራዋ ትታወቃለች።