ሜርያምቁርዓን መሠረት የነብዩ ሃሩን እና ሙሳ ሰላም በነሱ ይሁን እና እህት ነች፤ ሙሳ ባህር ላይ እናቱ በጣለችዉ ጊዜ ስትከታተለዉ እና መድረሻዉን አጥንታ የደረሰችበት እነ ፊራዉን አግንተዉት በርሃብ ስያለቅ ሌሎች አጥቢዎችን እምቢ ሲል አይታ እናቱን እንደለላ ሰዉ አድርጋ የጠቆመችለተና ከናቱ ጋር እንዲገናኙ ሰበብ የሆነች የነብያት እህት ነች።

  • 28:11 ለእኅቱም ተከታተይው አለቻት። እርሱንም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ በሩቅ ሆና አየችው።፡
  • 28:12 (ወደናቱ ከመመለሱ) በፊትም አጥቢዎችን (መጥባትን) በእርሱ ላይ እርም አደረግን። (እኅቱ) «ለእናንተ የሚያሳድጉላችሁን እነርሱም ለእርሱ ቅን አገልጋዮች የሆኑን ቤተሰቦች ላመልክታችሁን» አለችም።

አማርኛ ብሉይ ኪዳን ማርያም (የሙሴ እኅት) ትባላለች።

: