ማይወይኒትግራይ ክልል አድዋ ወረዳ ታሕታይ ሎጎምቲ ቀበሌ ከቀበለው በስተደቡብ በኩል ትገኛለች፤ ሚካኤል የሚባል ቤተክርስትያን ያላት ነች፤ የንግስ በአሉ 12ሕዳር ይከበራል፡፡ በበጋ ወቅት በፍራፍሬ የሚያፈሩባት አከባቢ ነች፡፡ በአብዛኛዉ በሎሚብርቱኳን እና ዘይትሁን የምትታወቅ አከባቢ ነች፡፡ በስተደቡብ ከ ወረዳ ወርዒለከ ትዋሰናለች፡፡