ማሽ (የቴሌቪዥን ትርዒት)
አሜሪካዊ የጦርነትና አስቂኝ ድራማ የቲቪ ተከታታይ (1972 - 1983)
ማሽ ከ1964 ዓም ጀምሮ እስከ 1975 ዓም ድረስ በአሜሪካ ቴሌቪዥን ላይ የታየ አስቂኝ ተከታታይ ፊልም ነበረ። በትርዒቱ ጊዜውና ሥፍራው በኮርያ ጦርነት (1942-1945) ውስጥ እየሆነ የአሜሪካ ሥራዊት ሕክምና ክፍል ያሳያል። የኮርያ ጦርነት እራሱ ለ፫ አመት ብቻ ሲፈጅ፣ ትርዒቱ በጣም ስለ ተወደደ በቴሌቪዥን ላይ ለአስራ አንድ አመታት ቆየ። አርእስቱም በእንግሊዝኛ M*A*S*H* ወይም ሞባይል አርሚ ሰርጂካል ሆስፒታል (ተንቀሳቃሽ ሥራዊት ቀዶጥገና ሀኪምቤት) ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |