ማስተር ብላስተር (ጃምን)
«ማስተር ብላስተር (ጃምን)»» (Master Blaster (Jammin')) ከ1980 እ.ኤ.አ. (1973 ዓም) የሆነ የስቲቪ ወንደር ነጠላ ዘፈን ነው። ከ19ኛው አልበሙ ሆተር ዛን ጁላይ ነው፤ በብዙ አገራት በዚያው አመት እስከ #1 ሥፍራ ድረስ ፈለቀ። ዓለም ዙሪያ ተወደደና በሌሎችም ተቀርጿል። ዘፈኑ ቃላቱም በከፊል ለጓደኛው ለሬጌ ሙዚቃ ሱፐርስታር ለቦብ ማርሊ ክብር ነው።
«ማስተር ብላስተር (ጃምን)»» | |
---|---|
የስቲቪ ወንደር ዘፈን ከሆተር ዛን ጁላይ አልበም | |
የተለቀቀው | 12 September፣ 1980 እ.ኤ.አ. |
የተቀዳው | 1979 እ.ኤ.አ. |
ስልት | ሬጌ |
ርዝመት | 6:11 (12") 5:08 (አልበም) 4:49 (7") |
ቋንቋ | እንግሊዝኛ |
አሳታሚ | ታምላ ሬኮርድስ |
ግጥም | ስቲቪ ወንደር |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |