ሙይረዳቅ ቲረቅ
ሙይረዳቅ ቲረቅ ከ320 እስከ 343 ዓም ያሕል ድረስ የ አየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር።
የቲገርናቅ ዜና መዋዕል (1080 ዓም ተቀነባብሮ) የሙይረዳቅ ዘመን በ320 ዓም ጀመረ ሲል፣ ካይልባድ ሙይረዳቅን የገደለበት ዓመት በ343 ዓም ያደርጋል። ሆኖም እንደ ሌሎቹ ምንጮች የአመቶቹ ቁጥር ሠላሳ እንደ ነበር ይለናል።