ሙረሰኪ ሺኪቡ (973 እ.ኤ.አ. - 1031 እ.ኤ.አ.) የጃፓን ባለቅኔ ጸሓፊና ናቸው።[1] ሙረሰኪ ሺኪቡ ጃፓን ዋና ከተማ ክዮቶ ውስጥ እ.ኤ.አ 973 ተወለደ። ጌንዢ ታሪክ በተሰኘው ስራዋ ትታወቃለች።

ሙረሰኪ ሺኪቡ

ማጣቀሻ ለማስተካከል