ሙሉጌታ ከበደ ፡ በወሎ ክ/ሃገር የተወለደ ለኢትዮጵያ ወጣት ቡድን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድንና ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል ሆኖ የተጫወተ ድንቅ ተጫዋች ነው።