መለጠፊያ ውይይት:የቦታ መረጃ

Latest comment: ከ9 ዓመታት በፊት by Codex Sinaiticus in topic ክፍፍል ስም

ክፍፍል ስም ለማስተካከል

ለክፍፍል ስም መያያዣ ከመለጠፊያ ወጥቶ በእያንዳንዱ መጣጥፍ (ማለትም [[{{{ክፍፍል_ስም2}}}]] ሳይሆን {{{ክፍፍል_ስም2}}}) ቢሆን ይሻላል። Elfalem (talk) 01:57, 5 ጁላይ 2014 (UTC)Reply

የክፍፍል ስም በብዙ ገጾች ላይ እንዲያይዝ ይፈልጋል፤ በያንዳንዱ ገጽ ከማያያዝ አይሻልም? በሎሌ /ሮቦት ይህን ማድረግ ምናልባት ቢቻልም በገጾቹ ሁሉ «[[» እና «]]» በሥፍራው መጨምር ከባድ ነው። ፈቃደ (ውይይት) 13:47, 5 ጁላይ 2014 (UTC)Reply
መያያዣው በገጹ እንዲሆን ያልኩበት ምክንያት አንዳንዴ መለጠፊያዎች ለማስገባት እንዲቻል ነው። ለምሳሌ ክፍፍል_ስም = {{flag|ኢትዮጵያ}} ማለት እንዲቻል ነው። Elfalem (talk) 19:39, 5 ጁላይ 2014 (UTC)Reply
ይህን በብዙ መጣጥፎች ላይ ለመቀይር በ replace.py -regex እንደሚቻል መሰለኝ፣ -regex ግን አይገባንም። (https://www.mediawiki.org/wiki/Manual:Pywikibot/replace.py) ፈቃደ (ውይይት) 20:00, 5 ጁላይ 2014 (UTC)Reply
replace.py -ns:0 -transcludes:የቦታ_መረጃ ክፍፍል_ስም2_=(ስም) ክፍፍል_ስም2_=[[(ስም)]]
በ«ስም» ፋንታ wildcard እንዴት ለማድረግ? ፈቃደ (ውይይት) 20:19, 5 ጁላይ 2014 (UTC)Reply
እርግጠኛ አይደለሁም ግን ምናልባት ይህ ሊሰራ ይችላል፦ replace.py -regex -ns:0 -transcludes:የቦታ_መረጃ "ክፍፍል_ስም2_=(.*)" "ክፍፍል_ስም2_=[[\1]]" Elfalem (talk) 02:06, 6 ጁላይ 2014 (UTC)Reply
 Y ተደርጓል። ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነበር አመስግናለሁ! ፈቃደ (ውይይት) 05:49, 6 ጁላይ 2014 (UTC)Reply
Return to "የቦታ መረጃ" page.