ሐቡር ወንዝ በሰሜን መስጴጦምያ ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ የሚፈስ ወንዝ ነው። በዛሬው ቱርክሶርያ አገራት ይፈሳል።

የወንዞቹ ግድቦች በሚያሳይ ካርታ ላይ በፈረንሳይኛ «Khabour» ሐቡር ይታያል።