ሏር ወንዝ (ፈረንሳይኛLoire) በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,012 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 170ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ፈረንሳይ ውስጥ 115,271 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገሪቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ አትላንቲክ ውቅያኖስ ነው።

ሏር
ሏር ኦርሌያን ከተማ ላይ
ሏር ኦርሌያን ከተማ ላይ
መነሻ ማሲፍ ሴንትራል ተራራ
መድረሻ አትላንቲክ ውቂያኖስ
ተፋሰስ ሀገራት ፈረንሳይ
ርዝመት 1,012 km
ምንጭ ከፍታ 1,408 m
አማካይ ፍሳሽ መጠን 850 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 117,000 km²