ሎቲ (ብዙሀን ማሎቲ) የ ሌሶቶ ንጉዛት ገንዘብ ነው።. አንዱ ሌቶ አንድ መቶ ሊሴንቴ (ነጠላ ሴንቴ) ማለት ነው። ይሄ ገንዘብ ከደቡብ አፍሪቃራንድ ጋር የተያያዘ ሲሆን በንጉዛቱ ሁለቱም ገንዘቦች በዕኩልነት ሕጋዊ ገንዘቦች ናቸው።

የአትም ዘመናቸው ፲፱፻፸፪ የሆነ የ አንድ፤ ሁለት፤ አምሥት፤ አሥር፤ ሃያ አምሥት እና አምሣ ሊሴንቴ እንዲሁም የ አንድ ሎቲ ሳንቲሞች በ ፲፱፻፹ ዓ.ም. ተሠራጩ። የሃያ ሊሴንቴ ሳንቲም ደግሞ ከስምንት ዓመት በኋላ ተሠራጭቷል።

የወረቀት ገንዘብ

ለማስተካከል

በስርጭት ላይ ያሉ የባንክ የወረቀት ገንዘቦች

  • አስር ማሎቲ
  • ሃያ ማሎቲ
  • አምሣ ማሎቲ
  • መቶ ማሎቲ
  • ሁለት መቶ ማሎቲ

ናቸው።