ከ«ሎዥባን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሎዥባን''' ('''lojban''') በ[[1987 እ.ኤ.አ.]] የተፈጠረ [[ሰው ሠራሽ ቋንቋ]] ነው። ቋንቋው የተፈጠረ በLogical Languages Group (LLG, "ትክክለኛ አሰተሳሰብ ያለው ቋንቋ ስብሰባ") በሚባል የ[[ዋሺንግተን ዲሲ]] ተቋም ነው። LLG በ[[1955 እ.ኤ.አ.]] መጀመርያ የፈጠረ ቋንቋ "[[ሎግላን]]" ተባለ። ሎዥባን ከሎግላን ተሻሽሎ የወጣ ቋንቋ ይባላል።
 
አላማቸው ስዋሰው በሰዎችና በ[[ኮምፕዩተር]] በቀላል የሚታወቅ የ"ትክክለኛ አስተሣሠብ ቋንቋ" ለመፍጠር ነበር። ሌሎች ሰው ሰራሽ ቋንቋዎች ለምሳሌ [[ኤስፔራንቶ]] የተፈጠሩ በተለይ ከ[[አውሮጳ]] ቋንቋዎች ቃላት በመልቀም ነበር። ሎዥባን ግን "ባሕላዊ ገለልተኝነት" ለማሳየት እየሞከረ ነው። ነገር ግን ከአሥር በላይ የተማሩት ሰዎች ገና ስለሌሉ እስካሁን ከድረገጽ በቀር ምንም የተደረጀ [[ሥነ ጽሑፍ]] የለውም።