ከ«ሀዲስ ዓለማየሁ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
eratum |
||
መስመር፡ 1፦
[[Image:Haddis_alemayehu.jpg|thumb|right]]ደራሲ '''ሐዲስ ዓለማየሁ''' ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በ[[ደብረ ማርቆስ]] አውራጃ በጎዛመን ወረዳ
በጦር ሜዳ ዘምተው ሲዋጉ ቆይተው በአርበኝነት ሲንቀሳቀሱ በመያዛቸው ጣሊያን ከራስ [[እምሩ ኃይለ ሥላሴ]] ጋር ተልከው ለሰባት ዓመት በ[[ፖንዞ ደሴት]]ና በ[[ሊፓሪ ደሴት]] ታስረው ቆይተዋል።
|