ከ«A» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

1,904 bytes added ፣ ከ2 ወራት በፊት
አንድ ለውጥ 367346 ከ196.191.53.209 (ውይይት) ገለበጠ
(alo)
Tags: Replaced Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
(አንድ ለውጥ 367346 ከ196.191.53.209 (ውይይት) ገለበጠ)
Tag: Undo

{{ላቲንፊደል}}
በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («እ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ
[[ስዕል:ModernRomanA-01.svg|thumbnail|220px]]

'''A''' / '''a''' በ[[ላቲን አልፋቤት]] መጀመርያው ፊደል ነው።

በ[[እንግሊዝኛ]] የፊደሉ ስም አጠራር /ኧይ/ ሲሆን፣ ይህ [[ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ]]ን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ «ኣ» ን ድምጽ ኃይል ይወክላል።

{| class="wikitable"
|- style="background-color:#EEEEEE; text-align:center;"
! ግብፅኛ
''ኢሕ''
! ቅድመ ሴማዊ
''[[አሌፍ]]''
! የፊንቄ ጽሕፈት
''አሌፍ''
! የግሪክ ጽሕፈት
''[[አልፋ]]''
! ኤትሩስካዊ
A
! ላቲን/ኪርሎስ
A
|- style="background-color:white; text-align:center;"
|[[ስዕል:EgyptianA-01.svg|Egyptian hieroglyphic ox head]]
|[[ስዕል:Proto-semiticA-01.png]]
|[[ስዕል:PhoenicianA-01.svg|Phoenician aleph]]
|[[ስዕል:Alpha uc lc.svg|65px|Greek alpha]]
|[[ስዕል:EtruscanA.svg|Etruscan A]]
|[[ስዕል:RomanA-01.svg|Roman A]]

የ«A» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[አሌፍ]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበሬ ራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («እ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኣ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[አልፋ]]" (Α α) ደረሰ። በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «አ» («[[አልፍ]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «አሌፍ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'A' ዘመድ ሊባል ይችላል።

{{መዋቅር-ቋንቋ}}
{{Commonscat}}

[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]
505

edits