ከ«የሎናይፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 5፦
[[ወርቅ]] በአቅራቢያው ከተገኘ በኋላ በ[[1926]] ዓም የተቋቋመው ሲታመን፤ ሆኖም በውሃ ዳርቻ ዙሪያ የንግድ እንቅስቃሴ እስከ [[1928]] ዓም ድረስ አልተጀመረም። ከዚያ በቅርቡም የሎውናይፍ የግዛቶቹ የንግድ እንቅስቃሴ ማዕከል ሆነ፤ በ[[1959]] ዓም ደግሞ የሰሜናዊ ምዕራብ ግዛቶች መቀመጫ ከተማ ሆኖ ተሰየመ። በ[[1980ዎቹ እ.ኤ.አ.]] ላይ የወርቅ ምርት እያለቀ፣ የሎውናይፍ የማዕድን ከተማ ከመሆኑ የመንግሥት አገልግሎት መኃል ወደ መሆን ተሸጋገረ። ሆኖም በ[[1983]] ዓም [[አልማዝ]] ከከተማው ስሜን ከተገኘበት ጀምሮ፣ ይሄ ለውጥ ይመለስ ጀመር። ባለፉት ቅርብ ዓመታትም ላይ፣ [[ቱሪዝም]]፣ [[መጓጓዣ]]፣ እና [[ኮሙኒኬሽን]] ዋና የየሎውናይፍ ኢንዱስትሪዎች ለመሆን ጀምረዋል።
 
[[መደብ:የስሜን አሜሪካየካናዳ ከተሞች]]
[[መደብ:ካናዳ]]