ከ«ብጉንጅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መድሀኒቱስ ምንድን ነው ?
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አንድ ለውጥ 359779 ከ196.190.186.182 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 20፦
ተጋላጭነትዎን የሚጨምሩ ነገሮች
ምንም እንኳ ማንኛዉም ጤነኛ የሆነ ሰዉ ብጉንጅ ሊይዘዉ ቢችልም የሚከተሉት ነገሮች ግን ይበልጥ ተጋላጭ ሊያደርጉት ይችላሉ፡፡
• ስታፍሎኮካል ባክቴሪያ እንፌክሽን ከያዘዉ ሰዉ ጋር የቅርብ ግንኙነት መኖር
• የስኳር ህመም
• የሰዉነት የበሽታ መከላከል መቀነስ ናቸዉ፡፡
የህይወት ዘይቤ ለዉጥና የቤት ዉስጥ ህክምና
ትናንሽ ብጉንጆችን የሞቀ ዉሃ እላዩ ላይ በመያዝና በራሱ እንዲፈርጥ በመተዉ እራስዎ ሊያክሙትና እንዲሻሻል ማድረግ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም
• የሞቀ ነገር እላዩ ላይ መያዝ
• ኮንታሚኔሽንን መከላከል፡- ብጉንጁን ከነኩ በኃላ እጅዎን በደንብ መታጠብ፡፡ ብጉንጅ የነኩ ልብሶች ካለዎና ብጉንጅ በተደጋጋሚየሚያስቸግርዎ ከሆነ ልብሱን በካዉያ መተኮስ
• ብጉንጁን እራስዎ ያለማፍረጥ፡- ይህን ማድረግ ብጉንጅ ሌላ ቦታ እንዲዛመትያደርጋሉና፡፡
 
[[መደብ:ሕክምና]]