ከ«አትክልት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የቃላት ለውጥ
No edit summary
መስመር፡ 6፦
አብዛኛዎቹ ዕፅዋት በመሬት ውስጥ ይበቅላሉ፣ አገዳቸው ከላይና ሥራቸው በታች አላቸው። አንዳንድ በ[[ውኃ]] ላይ ሰፋፊዎች ናቸው። ውኃና ምግብ የሚያገኙ በሥሮቻቸው በኩል ነው፤ ከዚያ በአገዳ ወጥተው እስከ ቅጠሎች ድረስ ሲጓዙ ነው። በቅጠሎች ውስጥ በሚገኙት ትንንሽ ቀዳዳዎች ውኃ በ[[ፀሐይ]] ዋዕይ በመትነን፣ ውኃው በአገዳው መንገድ ምግብን ከታቹ ወደ ላይ ይስባል። ይህም [[ስበተ ቅጠላበት]] ይባላል።
 
ዕፅዋት ምግብን እንዲሠሩ፣ ያሚያስፈልጉዋቸውየሚያስፈልጉዋቸው የፀሐይ [[ብርሃን]]፣ [[ካርቦን ክልቶኦክሳይድ|ካርቦን ክልቶኦክሳይድ፣]] የመሬት ማዕድንና ውኃ ነው። አረንጓዴው ሃመልሚል ([[ክሎሮፊል]]) የፀሐይቱን አቅም ይወስዳል።
 
እንደ እንሥሣት፣ ዕፅዋትም የእንስትና የተባእት የዘር ህዋስ (gamete) ያመነጫሉ። በተጨማሪ፣ ብዙ የዕፅዋት አይነቶች ወሲባዊ በማይሆን ዘዴ መስፋፋትና መባዛት ይችላሉ። ይህ [[እፃዊ ተዋልዶ]] ይባላል።