ከ«በ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 8፦
*አንቀጽ 38። በብሔራዊ (ሲቪል) መብቶች በመጠቀም ረገድ፡ በኢትዮጵያውያኖች (የ[[ኢትዮጵያ]] ተገዦች) መካከል ምንም ልዩነት አይኑር።
 
*አንቀጽ 39። የኢትዮጵያ ተወላጅነትንና የኢትዮጵያ ዜግነትን ለማግኘትና ለማጣት የሚያስችሉ ኹኔታዎችን ሕጉ ይቀምራል (ይቀስናልይወስናል)።
 
*አንቀጽ 40። የሕዝቡን መልካም ጠባይ ወይም ፀጥታን ወይም በ[[ፖለቲካ]] ረገድ የሚያውክ ካልሆነ በቀር፡ በንጉሠ ነገሥቱ [[መንግሥት]] ግዛት የሚኖሩ ሰዎች በሕግ መሠረት የ[[ሃይማኖት|ሃይማኖታቸውን]] ሥርዓት አክብረው በነፃ ከመፈጸም አይከለከሉም።