ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 85፦
ከእዚህ ሌላ በእንስሳት ሕክምና ሙያቸውም [https://en.wikipedia.org/wiki/Veterinary_physician] በተለይ በኢምዩን ደፊሸንሲ ፓተንቶችና በኣበረከቱት Immune Deficiency Patent 4,501,816 [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=5&f=G&l=50&co1=AND&d=PTXT&s1=4,501,816&OS=4,501,816&RS=4,501,816] [https://www.google.ch/patents/US4501816] 2,127,963 [https://www.ipo.gov.uk/p-ipsum/Case/PublicationNumber/GB2127963] ፈውስ [http://veterinaryrecord.bvapublications.com/cgi/content/abstract/103/17/377] ይታወቃሉ። [http://enacademic.com/dic.nsf/enwiki/957772] [http://enacademic.com/dic.nsf/enwiki/429877] [http://enacademic.com/dic.nsf/enwiki/7349877] በኣደረጉት ምርምርና ውጤት ኢምዩን ደፊሸንሲን በማስወገድ [http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pubmed?term=Molla%20A%5BAuthor%5D&cauthor=true&cauthor_uid=741593] በየዓመቱ ሲጠፉ የነበሩትን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕይወትን [http://books.google.com/books/about/Colostral_Immunoglobulin_Absorption_in_I.html?id=ic5dYgEACAAJ] እ.ኤ.ኣ. ከ፲፱፻፸፰ ወዲህ ማትረፍ ተችሏል። [http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pubmed/741593] [http://dairycalfcare.blogspot.com/2014/10/how-long-does-it-take-for-colostrum-to.html] ከሰው ልጅ እናቶችና ከኣንዳንድ የጦጣና ውሻ ዝርያዎች በስተቀር የሌሎች እንስሳት ማህጸኖች ኢምዩኖግሎቡሊን (Immunoglobulin) የሚባለውን የበሽታ መከላከያ [[ፕሮቲን]] ለጽንሶቻቸው በእርግዝና ጊዜ ኣያስተላልፉም። ኣጥቢ እንስሳት በእርግዝና ጊዜ በኣካባቢው ለሚገኙት በሽታዎች መከላከያዎች በ[[እንገር]]ነት ያከማቹላቸውና ኣራሶቻቸው እንደተወለዱ [[ጡት]] ሲጠቡ የበሽታ መከላከያዎቹ ፕሮቲኖች ሳይለወጡ ከኣንጀት ወደ [[ደም]] በመግባት ለጥቂት ሳምንታት ከበሽታዎች ይከላከሉሏቸዋል። ኣራሶቹ እንገሩን ሳያገኙ ከቆዩ ግን ወደ ደም መግባታቸውና መከላከያነታቸው ቀርቶ እንደ ተራ ፕሮቲን ምግብ ብቻ ይሆናል። [http://www1.agric.gov.ab.ca/$department/deptdocs.nsf/all/faq8021] ስለዚህ እንደ ጥጆች የኣሉት ሲወለዱ የ[[ኤድስ]] ቫይረስ የበሽታ መከላከያቸውን እንደጨረሰ ሰው ምንም መከላከያ ስለሌላቸውና ኣካባቢው ያሉትን የበሽታ ጀርሞች እየቀማመሱ በተለያዩ በሽታዎች የእራሳቸውን መከላከያ መሥራት እስከሚጀምሩ ድረስ እየተጠቁ ኣብዛኛዎቹ ይታመማሉ፣ ወደ ኣሥር ከመቶም [http://www.publish.csiro.au/?act=view_file&file_id=9780643107427_Chapter5.pdf] ይሞታሉ። ታክመው የሚድኑትም ኣይጠረቁም። [http://cals.arizona.edu/extension/dairy/conference/proceedings/2007/duff.pdf] [http://pas.fass.org/content/21/5/420.abstract] [http://www.extension.umn.edu/agriculture/dairy/calves-and-heifers/colostrum-management.pdf] በኮሎራዶ እሰቴት ዩኒቨርሲቲ (Colorado State University) የዶ/ር ኣበራ የድህረ ዶክትራል ምርምር ይኸን ችግር ለመቋቋም መፍትሔ ፍለጋ ጋር የተያያዘ ነበር። [http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pmc/articles/PMC2128332/pdf/181.pdf] [http://ag.udel.edu/anfs/faculty/kung/articles/importance_of_colostrum_for_calv.htm] [http://www1.agric.gov.ab.ca/$department/deptdocs.nsf/all/faq8021] [http://dairycalfcare.blogspot.com/2014/10/how-long-does-it-take-for-colostrum-to.html] [http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pubmed/112759]
 
ከላይ እንደተገለጸው በዶ/ር ኣበራ ሞላ ግኝት እስከ 50 ከመቶ [http://www.wcds.ca/proc/2014/Manuscripts/p%20137%20-%20152%20Doepel.pdf] ለዘመናት ጠንቅ ሆኖ የቆየውን መድኃኒት የሌለውን የእንስሳትን ኤድስ ዓይነት ሁኔታ (Failure of Passive Transfer / FTP) መቆጣጠርና ማስወገድ ተቻለ። [http://www.publish.csiro.au/?act=view_file&file_id=9780643107427_Chapter5.pdf] [http://www.tandfonline.com/doi/pdf/10.1080/01652176.1983.9693874] [http://calfology.com/sites/default/files/file-attachments/esophagealfeeder_elizondo_pas.pdf] [http://www.wcds.ca/proc/2014/Manuscripts/p%20137%20-%20152%20Doepel.pdf] [https://www.agriland.ie/farming-news/comparison-bottle-feeding-vs-stomach-tubing-colostrum/] [ጥጆች የእናቶቻቸውን ጡት በመጥባት ወይም በጡጦ ከሚሰጣቸው እንገር በቂ የበሽታ መከላከያ ማግኘታቸው ኣስተማማኝ ኣይደለም። [http://heifermax.com.au/!trash/blog/tube-feeding-calves/] ኣንዱም ምክንያት የጥጃ ወተት ኣንጀት ይዘት ሁለት ሊትሮች ብቻ ስለሆነ ነው። በእዚህ የተነሳ እንደኣካባቢው ቆሻሻነት ለተቅማጥ፣ የሳንባ ምችና ሌሎች በሽታዎች እየተጋለጡ ገበሬውን የሚያካስሩት እንደተወለዱ በቂ መድኅን የኣላገኙት ዋናዎቹ ናቸው። እንገር ውስጥ የኣለውን የበሽታ መከላከያ ፕሮቲን ጥጃው እንደተወለደ ከተሰጠው እንገሩ ጨጓራ ሳይገባ ከወተት ኣንጀት ወደ እንጀት በመሄድ ሳይለወጥ ደም ውስጥ ይገባል። የእንቦሳ ጨጓራ እንደሚሠራና እንገር ውስጥ የኣሉት የበሽታ መከላከያዎች ወደ ደም እንደሚገቡ በምርምር በማረጋገጥ የመድኅን ማነስን (Passive Immune Deficiency) ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተሩ ማስወገድ ቻሉ። ምርምራቸውን ጨርሰው ያቀረቡትን መፍትሔ ሁሉም ዓውቀውት ቢጠቀሙበት የመድኅን ማነስ ወደ ኣልቦ (ዜሮ) ከመቶ ግድም ሊወርድ ይችላል። [http://veterinaryrecord.bmj.com/content/103/17/377.abstract] [http://veterinaryrecord.bmj.com/content/107/2/35.abstract] [http://www.milkproduction.com/Library/Scientific-articles/Calf-Management/Testing-calves-for-passive-transfer/] [http://veterinaryrecord.bmj.com/content/104/25/585.3.citation] [http://veterinaryrecord.bmj.com/content/104/20/465.2]
[http://www.abbey-vetgroup.co.uk/cattle.html#COLISEPTICAEMIA] [http://www.veterinaria.org/revistas/redvet/n020213/021302.pdf] [http://veterinaryrecord.bmj.com/content/103/17/377.abstract] [http://www.omafra.gov.on.ca/english/livestock/veal/facts/08-001.htm] [http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pubmed/15787987] [http://agris.fao.org/agris-search/search.do?recordID=GB19810599838] [http://www.atticacows.com/resources/newsletter-calf-management.php] [https://www.researchgate.net/profile/Jill_Hagey2/publication/227855870_Comparison_of_colostrum_feeding_by_nipple_bottle_versus_oroesophageal_tubing_in_Holstein_dairy_bull_calves/links/552565550cf295bf160e7a31.pdf] [http://onlinelibrary.wiley.com/doi/10.1111/j.1939-1676.2000.tb02278.x/pdf] ምክንያቱም ጥጃው እንደተወለደ እንገሩን ማግኘቱ የበሽታ መከላከያው ወደ ደም በብዛት የሚገባበት ጊዜ ከመሆኑም ሌላ የበሽታ መከላከሉን ሥራ ስለሚጀምርና ብዙ ደቂቃዎች ሳይወስድ እንገሩን በብዛት መስጠት ስለተቻለ ነው። እነዚህን ማሳካትና እንገሩ በቂ መከላከያ ፕሮቲን እንዳለው ማረጋገጥ ተጨማሪ ጥቅሞች ናቸው። ጥጆች እንደተውለዱ ወደ ጋለን የሚጠጋ ጥሩና ንፁህ እንገር እንደመጋት ባይጠቅምም ገበሬውም የእንገሩን ጥሩነት የሚያጣራበት የእንገር መመርመሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም ተወልዶ የተገኘ ጥጃ በቂ መድኅን እንዳገኘ የሚያጣራበት የደም መመርመሪያ ኣስፈላጊ ሆኖ ስለኣገኙት ኣዲስ የምርመራ ዘዴዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ፈጠሩለት። ኢምዩኖግሎቡሊን የሚባል ኣካል እራሱን የሚከላከልበት ፕሮቲን በብቃት መኖር ኣስፈላጊ ስለሆነ መ’መ’ርመር ኣለበት በማለት ኣዲስ ኣስተሳሰብ ከማስተዋውቅ ሌላ ለእንገርና ደም ቀላል መመዘኛዎች ፈጠሩ። በቂ የመከላከያ ፕሮቲን የኣለውን እንገር መጋት ፈውስ እንደሆነ በሳይንስ መጽሔቶችም ኣቀረቡ። [http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pubmed/741593] የኣጋጋት ቪድዮዎች እዚህ ኣሉ። [http://www.youtube.com/watch?v=ndj8O7_j6j8] [http://www.youtube.com/watch?v=Uky1aifTkf4] [http://www.youtube.com/watch?v=GLHOe6xInJg] [http://veterinaryrecord.bmj.com/content/104/25/585.3.citation] [http://www.youtube.com/watch?v=i7LF6sx2eTk] [https://www.researchgate.net/publication/7947831_Colostrum_management_in_calves_Effects_of_drenching_vs_bottle_feeding] በዘዴው እየተጠቀሙ የኣሉት ቀስ በቀስ እየጨመሩ ስለሆነ በእየዓመቱ ብዙ ሚሊዮን ሕይወት ማዳን ቀጥሏል። [http://extension.psu.edu/animals/dairy/news/2011/tube-feeding-did] [http://www.calfnotes.com/pdffiles/CN143.pdf] [http://www.wcds.ca/proc/2014/Manuscripts/p%20137%20-%20152%20Doepel.pdf] በኣሁኑ ጊዜ የዶክተሩን ግኝት በመከተል በተለይ የዩናይትድ እስቴትስ ትላልቅ እርሻዎች ውስጥ ለእየኣንድኣንዱ ጥጃ እንደተወለደ በቱቦው እንገር ይሰጣል። [http://www.tandfonline.com/doi/pdf/10.1080/01652176.1983.9693874] [http://www.calfnotes.com/pdffiles/CN083.pdf]
[http://agriculture.vic.gov.au/agriculture/dairy/handling-and-management/how-to-stomach-tube-a-calf] [http://www.publish.csiro.au/?act=view_file&file_id=9780643107427_Chapter5.pdf] [http://www.irishexaminer.com/farming/analysis/veterinary-advice-columnthe-full-story-on-colostrum-management-for-calf-health-387899.html] [http://dairystar.com/m/Articles.aspx?ArticleID=11901] የእንገር ጥቅም በምርምር ከተረጋገጠበት እ.ኤ.ኣ. 1922 ወዲህ [http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pmc/articles/PMC2128332/pdf/181.pdf] በመስኩ ትልቅ ኣስተዋጽዖ የዶክተሩ የ1977 ምርምራዊ ሥራ [https://books.google.com/books/about/Colostral_Immunoglobulin_Absorption_in_I.html?id=ic5dYgEACAAJ] [http://www.worldcat.org/title/colostral-immunoglobulin-absorption-in-intubated-and-bottle-fed-calves/oclc/4148821] [http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pubmed/741593] ሳይሆን ኣይቀርም። ምክንያቱም የእንገር ጥቅሙ ቢታወቅም ሁሉም ጥጃዎች እንዲያገኙት ስለኣልተቻለ ችግሩ ቀጥሎ ነበር። [http://pvj.com.pk/pdf-files/29_3/97-101.pdf]