ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

153 bytes added ፣ ከ1 ወር በፊት
የግዕዝን [[ቀለም]] (Glyph) በኮምፕዩተር በቀላሉና በቀልጣፋ ዘዴ ማቅረብ ስለቻሉ ሕዝቡ ከማተሚያ ቤቶች በተሻለ ሁኔታ በፊደሉ መሥራት ችሏል። በእዚህም የተነሳ ሕዝቡ መጽሓፍትንና የመሳሰሉትን ለማሳተም በየማተሚያ ቤቶች ወረፋ ከመጠበቅና ከመንግሥት እገዳ ተርፎ የእራሱ ኣታሚ ሆኗል። [http://www.fettan.com] [https://www.facebook.com/Tenthandfourth?fref=nf] ዘዴውም በዓማርኛ ሳይወሰን ለሁሉም የግዕዝ ቀለሞች መክተቢያና ማተሚያ ከሌሎች የዓለም ፊደላት እኩልና ጎን በሚገባ ሥራ ላይ እየዋለ ነው። [http://www.slideshare.net/nebiyu1/ethiopia-historic-highlights-july-21-2013] ይህ የዓማርኛ ውክፔዲያ ገጽ እንደ ሌሎች ትክክለኛ የዓለም ባለ ፊደል ቋንቋዎች ገጾች የቀረበውም በእዚሁ በግዕዝ የ[[ዩኒኮድ]] መደብ ቀለሞች ነው። [https://meta.wikimedia.org/wiki/There_is_also_a_Wikipedia_in_your_language] ሌላው የ[[ትግርኛ]] ውክፔዲያ ገጽ ነው። የዶ/ር ኣበራ ግኝቶች [http://www.google.com/patents/US20090179778] (Ethiopic Character Entry - July 16, 2009 ሕትመት) በግዕዝ ሳይወሰኑ ለኣንድኣንድ የዓለም ፊደሎች ኣዳዲስ ኣጠቃቀሞችና ግኝቶች ስለጠቀመ ስምንት የዩናይትድ እስቴትስ ፓተንቶች ውስጥና ሦስት የፓተንት ማመልከቻዎች ውስጥ (Citing Patents) ተጠቅሷል። [http://scholar.google.com/scholar?rlz=1T4GUEA_enUS611US611&um=1&ie=UTF-8&lr=&cites=16591930435158160807] [http://www.google.com/patents/US20090179778#forward-citations] [https://www.quora.com/What-are-some-arguments-against-claims-that-sub-Saharan-Africans-are-intellectually-inferior] ቊጥሮቻቸውም [https://www.google.com/patents/US8381119]፣ 8645825፣ 8700653፣ 8706750፣ 8762356፣ 8812733፣ 9715111፣ 9723061፣ 9733724፣ 20110173558፣ 20160042059 እና 2963525A1 ናቸው። [https://www.google.com/patents/US20090179778#backward-citations] እነዚህ ኢትዮጵያን የሚያኮሩ ሥራዎችም ናቸው።
 
ዶ/ር ኣበራ ሞላ [[ዩናይትድ እስቴትስ]] በሚገኘው የ[[ኢትዮጵያ ኤምባሲ]] [http://ethiopianembassy.org/] በኩል ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ግኝታቸው ጉዳይ ፓተንት ማመልከቻ እ.ኤ.ኣ. ፌብሩዋሪ 15 1990 ለ[[ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን]] የኣቀረቡት በኮምፕዩተር [http://inventors.about.com/library/blcoindex.htm] የተጻፈ የዓማርኛ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባይሆንም ታሪካዊ ነበር። ኮሚሽነር ኣበበ ሙሉነህ መልሱን የጻፉት በአማርኛ የጽሕፈት መሣሪያ በተጻፈ ደብዳቤ ነበር። [http://archive.is/No43M] ዶክተሩ ታህሳስ ፲፩ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. (December 19, 1988 ለኮሚሽነሩ የጻፉት ደብዳቤም ኣለ። በኣሁኑ ጊዜ በኮምፕዩተር፣ [http://freetyping.geezedit.com/Q_and_A_with_Dr._Aberra_Molla_in_Amharic.htm] የእጅ ስልኮችና [https://itunes.apple.com/us/app/geezedit/id935624754?mt=8] በመሳሰሉት በግዕዝ ፊደል እየቀረቡ የኣሉት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ስለሆኑ የዶክተሩ ሕልምና ምኞት ከተሳኩ ቆይቷል። [http://archive.is/LWaLI][http://ethsat.com/video/2015/02/09/esat-yesamintu-engida-dr-abera-molla-february-2015/] [http://archive.is/qMkgi] [http://mobilemags.360fashion.net/em/prev/story.jsp?s=4&id=13669&mwidth=320] [http://www.entewawek.com/index.php?option=com_content&view=article&id=226:aberra-molla&catid=60:ethiopia-science-&Itemid=76] መጋቢት ፳፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. የዩናይትድ እስቴትስ መንግሥት ቊጥሩ 9,000,957 የሆነ የመጀመሪያውን የግዕዝ ፓተንት ወይም የግኝቱ ባለቤትነት መብት ማመልከቻውን ከኣስገቡበት ከሰባት ዓመታት በኋላ ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ሰጥቷል። [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO1&Sect2=HITOFF&d=PALL&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsrchnum.htm&r=1&f=G&l=50&s1=9000957.PN.&OS=PN/9000957&RS=PN/9000957] ዕውቅናው እንዲታወቅ U.S. Patent No. 9,000,957 የእሚል ማሳወቂያ ግኝቱን ከሚጠቀሙት ዘዴዎች ጋር መቅረብ እንደእሚገባው ሕጉ ይደነግጋል። የፓተንቱም መገኘት የግዕዝ ፊደል በትክክለኛ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እየተደገፈ የማደጉ ምስክርነት ነው። [http://appft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PG01&s1=Aberra&s2=Molla&OS=Aberra+AND+Molla&RS=Aberra+AND+Molla] [http://www.google.com/patents/US9000957] ይኸው የኢትዮጵያም ፓተንት ለዶክተሩ በሦስት ወራት ውስጥ እንደሚሰጥ የኢትዮጵያ ኣእምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት ጥቅምት ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም. ደብዳቤ ጽፏል። በቅርቡም ቍጥሩ 9,733,724 [https://patents.google.com/patent/US9733724?oq=9733724] የሆነ ሁለተኛው ፓተንት ግዕዝን በእጅ ስልክ መጠቀም እንዲቻል በመፍጠራቸው በዩናይትድ እስቴትስ መንግሥት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ተሰጥቷል። የእነዚህ ፓተንቶች የኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት መሆኑ ጥቅሞች ለብዙዎቹ የኣልገባቸው ይመስላል። እስከ ፳፻፲፩ ዓ.ም. ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ብቻቸውን የተሰጧቸው የግዕዝ ፓተንቶች ሰባት ደርሰዋል።
 
===የግዕዝ ቀለሞች===
Anonymous user